የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎቻችን ጋር ተቀላቅለዋል- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎቻችን ጋር ተቀላቅለዋል- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎቻችን ጋር እንደ ተቀላቀሉ ተአማኒ መረጃማግኘቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማት ከእነዚህ ቡድኖች የሚቀበሉትን መረጃ በሚገባ እንዲፈትሹ እና እንዲያጣሩ አሳስቧል።

The post የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎቻችን ጋር ተቀላቅለዋል- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply