የህወሓት አማጺያን የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶች መፈጸማቸውን አምነስቲ አመለከተ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/84D0/production/_120300043_30f9ecbd-7593-41b3-9297-8a1b72008906.jpg

ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር የህወሓት ኃይሎች በአማራ ክልል የነፋስ መውጫ ከተማ ላይ ጥቃት በፈጸሙበት ወቅት የአስገድዶ መድፈር፣ ዘረፋ እና አካላዊ ጥቃቶች በነዋሪዎች ላይ መፈጸማቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ። የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቱ ባወጣው ሪፖርት ላይ እንዳመለከተው በከተማዋ ነዋሪ የሆኑና ያናገራቸው 16 ሴቶች በህወሓት አማጺያን የአስገድዶ መደፈር ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply