የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ያለመከሰስ መብት ተነሳ – BBC News አማርኛ

የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ያለመከሰስ መብት ተነሳ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/FB8D/production/_115379346_.jpg

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባ የሰላሳ ዘጠኝ (39) ግለሰቦችን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተገለጸ። በዚህም መሰረት የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትና የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) ጨምሮ የ39 ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት ተነስቷል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply