የህወኃት ታጣቂዎች ጥቃት ለማድረስ ይመቻል ብለው ሲመኩበት የነበውን የቢሶበርን ምሽግ ጥለው መሸሻቸውን በመረጃ ተረጋግጧል! ጥቅምት 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር የህወኃት…

የህወኃት ታጣቂዎች ጥቃት ለማድረስ ይመቻል ብለው ሲመኩበት የነበውን የቢሶበርን ምሽግ ጥለው መሸሻቸውን በመረጃ ተረጋግጧል! ጥቅምት 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር የህወኃት ታጣቂዎች ጥቃት ለማድረስ ይመቻል ብለው ሲመኩበት የነበረውን የቢሶበርን ምሽግ ጥለው መሸሻቸውን በመረጃ ተረጋግጧል ። የአለማጣ ነዋሪዎችም መሰረታዊ አቅርቦት በፍጥነት እንዲሰጥና አስተዳደሮች ስራ እንዲጀምሩ ጠይቀዋል ተብሏል። የህወኃት ታጣቂዎች የመካናይዙን ምት መቋቋም ባለመቻላቸው ከማይጨው ነቅለው ወደ አዱጉደም አቅጣጫ ጉዞ መጀመራቸውንም እየተገለፀ ነው ። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply