
#የህውሃት አርሚ 24# በማይጨው አቅራቢያ ከእነ ሙሉ ትጥቋ እየተንቀሳቀሰች መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል።አርሚዋ እንዳትፈርስ የተፈለገበት ምክንያት በራያ የመሬት ይገባኛል ጉዳይ መፍትሄ ስላላገኘ ነው ተብሏል።በሌላ በኩለወ የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ከ200ሺህ በላይ ሰዎችን ፊርማ አሰባስቦ ለፌደሬሽን ምክር ቤት ሰሞኑን እንደሚያስገባ ተሰምቷል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-… // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post