You are currently viewing የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሦስት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ሹመት ሰጠ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም         አዲስ አበባ ሸዋ የህዝብ ተወካዮች ምክር…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሦስት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ሹመት ሰጠ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የህዝብ ተወካዮች ምክር…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሦስት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ሹመት ሰጠ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 26 ቀን 2014 ባካሄደው ልዩ ጉባኤው በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የቀረበለትን የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ_ የአብን፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ እና የኦሮሚያ ነጻነት ግንባር_የኦነግ አመራሮችን ሹመት አፅድቋል። በመሆኑም:_ 1) ከአብን በለጠ ሞላ፦ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 2) ከኢዜማ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፦ የትምህርት ሚኒስትር፣ 3) ከኦነግ ቀጀላ መርዳሳ፦ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር በመሆን ተሹመዋል። በአማራ ክልል መንግስትም ከአብን አቶ ጣሂር መሀመድ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ፣ ከአዴኃን ደግሞ አቶ ተስፋሁን አለምነህ የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply