የምክር ቤቱ አባል ያለከመከሰስ መብት የተነሳው ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በተያያዘ ተፈጽሟል በተባለ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑ ተገልጿል።
ምክር ቤቱ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ ከመረመረና አስተያየቶችን ከሰጠ በኋላ በአንድ ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ የምክር ቤቱን አባል ያለመከሰስ መብት አንስቷል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም
Source: Link to the Post