የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስፈጻሚ አካላት ሹመትን ነገ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል በነገው ዕለት የሚካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/D3ZVJY6IqY1EPYhGN2rN5CumJuJFJoIeA4TEiLz0JM8zmPJ_fBmKeMZX0dD6A2l7hM1AIBJmyN9mJHx5Wx3ZyH6Gyl4MSjnceRQyGoXTl2ejK2dQ3SYESZ68DAJ4TrIAW506rO8c3NksY3Lr87-Cq1WMXzEfI5vh217i2COler42cdfX2oO2rfTqWdz1QKus8TceNPzNDgS_jNdY2FTXVXRTv5JadrMyd5A9wmKBelCQLeEF2FJ-14YLL0Zr89eSZuU1w95PP8-jm9GMVf_HmFbs6ZoAA9JvFsClm5gZ7x8sSsIycKouhqfO8R7dy63nSOu04faz3dqNd5kQWk8Iag.jpg

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስፈጻሚ አካላት ሹመትን ነገ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል

በነገው ዕለት የሚካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የአስፈጻሚ አካላት ሹመት እንደሚያጸድቅ ምክር ቤቱ አስታውቋል።

አዲስ ማለዳ ከምክር ቤቱ ባገኘችው መረጃ መሠረት በነገው ዕለት የፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።

በተጨማሪም የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የሠራተኞች አስተዳደር ረቂቅ ደንብን ማጽደቅ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የሜዳይ፣ ኒሻን እና ሽልማት እንዲሁም የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበርን ለመወሰን የሚቀርብ ረቂቅ አዋጅን ገምግሞ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ይመራል ተብሏል።

ጥር 29 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Source: Link to the Post

Leave a Reply