የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት የ2013 ዓ.ም ተጨማሪ በጀት ሆኖ የፀደቀውን 26 ቢሊዮን ብር ከሀገር ውስጥ ባንክ በብድር መውሰድ እንዲችል የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡
ተጨማሪ በጀቱ በድርቅ የተጎዱ እና በግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ እንዲሁም ኮቪድ-19 ያስከተለውን የኢኮኖሚ ተፅእኖ ለመቋቋም እና ለተለያዩ ተግባራት የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሰኔ 03 ቀን 2013 ዓ.ም
Source: Link to the Post