You are currently viewing #የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ  #Ethiopia  | የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መካሄድ ጀም…

#የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ #Ethiopia | የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መካሄድ ጀም…

#የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ #Ethiopia | የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። መጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎችን እየቀረቡ ሲሆን፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለቀረቡላቸው ጠያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። እስካሁንም ከኦነግ ከሸኔ፣ ከአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ፣ ከሰሜኑ የሰላም ስምምነት፣ ከዜጎች መፈናቀልና ግድያ፣ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ስለተከለከሉ ዜጎች፣ አርሶ አደሩ ምርቱን ለመሸጥ ከመቸገሩ ጋር በተያያዘ፣ ከአማራ ክልል ወደ አ.አ እንዳይገቡ የተከለከሉ የአማራ ክልል ህዝቦችና ክልሎች የርስ በርስ መናበብ አለመቻል፣ የሱዳን ወታደሮች ወረው የያዙትን የኢትዮጵያ መሬትና ያወደሟቸውን ንብረቶች የተመለከቱ ጥያቄዎች ቀርበዋል። አሁን የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎችን አቅርበው ጥያቄቸውን ጨርሰው ጠ/ሚ መልስ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። እንደተለመደው ጠ/ሚሩ ስድብ እና ዛቻወችን ጨምረው መልስ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply