You are currently viewing የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሳይወያዩበት በዶር ብርሃኑ ነጋ በጓዳ ወጥቶ የፀደቀው አዲሱ የትምህርት ቋንቋ ፖሊሲ መነጋገሪያ ሆኗል።   ግንቦት 16፥2015 ዓም  አሻራ ሚዲያ ፥ ባህር ዳር ዶር…

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሳይወያዩበት በዶር ብርሃኑ ነጋ በጓዳ ወጥቶ የፀደቀው አዲሱ የትምህርት ቋንቋ ፖሊሲ መነጋገሪያ ሆኗል። ግንቦት 16፥2015 ዓም አሻራ ሚዲያ ፥ ባህር ዳር ዶር…

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሳይወያዩበት በዶር ብርሃኑ ነጋ በጓዳ ወጥቶ የፀደቀው አዲሱ የትምህርት ቋንቋ ፖሊሲ መነጋገሪያ ሆኗል። ግንቦት 16፥2015 ዓም አሻራ ሚዲያ ፥ ባህር ዳር ዶር ብርሃኑ ነጋ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሳይወያዩበት ከኦህዴድ ሰዎች ጋር በመነጋገር በጓዳ አውጥቶ እንዲተገበር ያደረገው የቋንቋ ፖሊሲ መነጋገሪያ እየሆነ ነው። የፓርላማ አባሉ ዶር ሞላ ፈለቀ ይህንን ጥያቄ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡ ቢሆንም ዶር ብርሃኑ ነጋ አድበስብሶ አልፎታል። አንድ የጋራ አገራዊ ቋንቋ እንዳይኖር ተደርጎ የተሰራው ሸፍጥ ምናልባትም ከተወሰኑ አመታት በኋላ በምልክት እንጂ በንግግር የማይግባባ ትውልድ ሊፈጥር ይችላል በሚል በርካቶች አስተያየት እየሰጡበት ነው። የት/ት ሚንስተር ዶር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሳይወያዩበት በጓዳ አፅድቆ ያወጣው ደብዳቤ ተጨማሪ ውስብስብ ጉዳዮችን ከመፍጠሩ በፊት እንዲስተካከል በርካቶች እየጠየቁ ነው። ስልጣንን አላግባብ በመጠቀም ዶር ብርሃኑ ነጋ በህግ ሊጠየቅ ይገባል ሲሉም አክለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply