You are currently viewing የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ያወጣውን መግለጫ አስመልክቶ የሚከተለውን አስተያየት ሰጠዋል። የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲ…

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ያወጣውን መግለጫ አስመልክቶ የሚከተለውን አስተያየት ሰጠዋል። የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲ…

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ያወጣውን መግለጫ አስመልክቶ የሚከተለውን አስተያየት ሰጠዋል። የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራየአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትን መግለጫ አነበብኩት። መግለጫው በያዛቸው አንኳር ጭብጦች ላይ ላሁኑ ምንም ማለትን አልፈልግም። ለክልሉ መንግስት አመራሮች ግን አንድ መልእክት አለኝ፦ «ኢመደበኛ…ቅብጥርሴ» በሚል ጅምላ ውንጀላና ፍረጃ በግፍ ያሰራችኋቸውን ንጹኃን ሁሉ ከእስር ፍቱ! አልያ ግን ንጹኃንን ከፍርድ ውጭ የሚገድለውና በግፍ አስሮ የሚያሰቃየው የይልቃል ከፋለ መንግስት በመግለጫው «የታሪክ ቆሞቀርና ቁማርተኛ» ብሎ ከወረፋቸው የወንበር ወደረኞቹ የሚለየው አፉን በአማርኛ በመፍታቱ ብቻ ይሆናል። ከግፍ እንጂ ከግፈኞች አፍ መፍቻ ቋንቋ ጠብ የለንም! “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply