የህዳሴ ግድብ ሀገራዊ ሃብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን የኢነርጂ መሠረት በመገንባት ዕድገት፣ ብልጽግና እንዲሁም ሀገራዊ ሃብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተጣለበት 13ኛ ዓመት “በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ መልእክት በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply