በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የሚደረገው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሶትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ ዛሬ መስከረም 12/ 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተጀመረ።
ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቅ ደንቦችና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር መጀመሩንም የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የሕዳሴ ግድብ ዋና ተደራዳሪ እና አማካሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በኤክስ ገጻቸው አስታውቀዋል።

Source: Link to the Post