የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።በዓሉ በአባ ገዳዎች ምርቃት ነው የተጀመረው።በበዓሉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች እና የበዓሉ ታዳሚዎች ተገኝተዋል።በዓሉ “ኢሬ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/tcqYzYstpaqgKpO-lsx4Qm0YJ4s6gaWAPrzL0lx2h2G1KwGMPbj9ZmMIynJ2rGxar2o3AcH5-s2BS-DgvPlZz4_2ZT0hBhQvFpx3qWPdsB73gPxunDvIRnI2S2npfYxTxgqpbNB5qvu4lpL8TuYaXZB5K1JfKfv8WHAM-RVdABELFU_a_yrzHiw-1Bot74GOo5ZUt9zyKvn9eB1JvBomxyHde050c1IpJIRJFa1zAmqaGVXP9wHU9zKJxVGi94Ki7RJ-OSBohTqpwFD96CONMM-1x8XqTbNykBKcJjXjUNeiUtEYApfz4OwlGUM_whNRv_4snOZE6RezLgJiz_PKhA.jpg

የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።

በዓሉ በአባ ገዳዎች ምርቃት ነው የተጀመረው።

በበዓሉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች እና የበዓሉ ታዳሚዎች ተገኝተዋል።

በዓሉ “ኢሬቻ የአንድነት እና የወንድማማችነት ተምሳሌት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply