የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ እንደሚሠራ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮኮብ ደረጃ ሥራ ላይ እንደማይውል የቱሪዝም ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የደረጃ ምደባ ደንብ ሆቴሎች በየሦስት ዓመቱ በዳግም የደረጃ ምደባ ሂደት ማለፍ እንዳለባቸው ይደነግጋል፡፡ በዚህም መሠረት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በአዲስ አበባ ከተማ እና በክልሎች የሚገኙ ሆቴሎችን የደረጃ ምዘና ለማድረግ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቋል፡፡ ይህንን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply