የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ማምረት ሊገባ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቀጣይ ሁለት ወራት ወደ ማምረት እንደሚገባ ተገለጸ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኘ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት እንደተናገሩት በሀገሪቱ በሲሚንቶ ምርት፣ አቅርቦት እና ግብይት ከፍተቶች ይታያሉ፡፡ ይህም የምርት እጥረት የሚፈጥረው ክፍተት በርካታ ተያያዥ ችግሮችንም የሚያስከትል ነው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply