“የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት እየተሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን የግንባታ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት እንዳሉት በፋብሪካው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply