የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የክሊንከር ሲሚንቶ ማምረቻ የመጨረሻ ፍሎር የመገጣጠሚያ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የክሊንከር ሲሚንቶ ማምረቻ የመጨረሻ ፍሎር የመገጣጠሚያ እና የሮተሪ መዝጊያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። የኢስት አፍሪካን ሆልዲንግስ ግሩፕ ቦርድ ሊቀመንበር ብዙአየሁ ታደለ (ዶ.ር) በወቅቱ እንደተናገሩት የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የክሊንከር ሲሚንቶ ማምረቻ የመጨረሻ ፍሎር የመገጣጠሚያ እና የሮተሪ መዝጊያ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተካሄዷል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply