“የለውጥ አመራሩ ያለፍንበትን ሀገራዊ ሂደት ብቻ ሳይኾን ዓለም አቀፋዊውን የጎራ ልዩነትም መረዳት አለበት” ዳይሬክተር ጀኔራል ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ድሎችን የማጽናት እና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊ እና ታሪካዊ ያለውን የአመራር ውይይት በባሕር ዳር ዛሬ ጀምሯል፡፡ በውይይቱ ከፌደራል እስከ ወረዳ ያሉ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ይሳተፋሉ፡፡ ውይይቱ በወቅታዊ ሀገራዊ የፖለቲካ ችግሮች ዙሪያ ተነጋግሮ የጋራ ተልዕኮ ለመያዝ ያለመ ነውም ተብሏል፡፡ ውይይቱን የከፈቱት የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply