የሉማሜ ከተማ እና የአዋበል ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሉማሜ ከተማ እና የአዋበል ወረዳ የማኅበረሰብ ተወካዮች ከፌደራል እና ከአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በሉማሜ ከተማ እየመከሩ ነው። ምክክሩም በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው። በምክክር መድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ የሕዝብ ተወካዮች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply