የሉሲ ቅሪተ አካል መገኘት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራቸው የስነ-ምድር ተማራማሪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የሉሲ ቅሪተ አካል መገኘት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራቸው የስነ-ምድር ተመራማሪ ዶክተር ሞውራይስ ታይብ በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለፀ። ሞውራይስ ታይብ የሉሲ ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ሃዳር በተባለው አካባቢ መገኘት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደነበራቸው የፈረንሳዩ ብሔራዊ የሳይንስ ምርምር ማዕከል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply