” የሊቃውንቱ እጅ መንሻ፣ የደቀመዛሙርቱ መዳረሻ”

አስተሪዮን በመርጡለ ማርያም! ባሕር ዳር፡ ጥር 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሪት መስዋዕት የቀረበብሽ፣ አበው ያከበሩሽ፣ ነገሥታቱ የሰገዱልሽ፣ የጦር አበጋዞች ጎራዴያቸውን እያስቀመጡ የተማፀኑብሽ፣ መኳንንት እና መሳፍንት ደጅ የጠኑብሽ፣ የተጨነቁት መረጋጋትን ያገኙበሽ፣ መድረሻ ያጡት የተጠለሉብሽ ፣ያለቀሱት እንባቸውን ያበሱብሽ፣ የተቅበዘበዙት ያረፉብሽ፣ የደከሙት ብርታትን ያገኙብሽ ርዕሰ ርዑሳን ኾይ ትውልድ ሁሉ ስምሽን ያነሳል፣ ትውልድ ሁሉ ክብርሽን ይናገራል፣ ስለ ኀያልነትሽ ይመሰክራል። የበዛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply