“የሊቃውንት መገናኛ፣ የደጋጎች መማፀኛ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሥፍራም ስፍራ ይመረጣል። ከስጦታም የላቀ ስጦታ ይሰጣል፣ ከውበትም ውበት ይበልጣል፣ ከግርማም የላቀ ግርማ ይኖራል፣ ከክብርም የከበረ ክብር አለ። ከፀጋም የላቀ ፀጋ አለ። ጅራፍ አይጮህባትም፣ ተናካሽ እንስሳት አይናከሱባትም፣ በግዝት ታሥረው፣ በትእዛዝ ተይዘው ይኖራሉ እንጂ። ተናካሽ እንስሳት ቃል ኪዳንን አክብረው፣ በአበው ትዕዛዝ ተገዝተው ይኖራሉ፣ የእንስሳዊ ፀባያቸው ቃል ኪዳኑን አያስረሳቸውም፣ ትእዛዙን አያስታቸውም፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply