You are currently viewing የሊቨርፑሉ ሉዊስ ዲያዝ አጨቃጫቂ ጎል የተሻረበትን ሁኔታ የሚገልጸው ድምጽ ወጣ – BBC News አማርኛ

የሊቨርፑሉ ሉዊስ ዲያዝ አጨቃጫቂ ጎል የተሻረበትን ሁኔታ የሚገልጸው ድምጽ ወጣ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/57d5/live/65872ca0-6299-11ee-bf62-3360c46602f9.jpg

ሊቨርፑል ከቶተንሃም ጋር በነበረው ጨዋታ ሉዊስ ዲያዝ ያስቆጠረው ጎል የተሻረበትን ሁኔታ የሚገልጸው ድምጽ ይፋ ሆነ። ሊቨርፑል በመጀመሪያው አጋማሽ በአጨቃጫቂ ሁኔታ የተሻረውን ጎል በሚመለከት ድምጹ እንዲሰጠው የፕሮፌሽናል ዳኞች ማኅበርን ጠይቆ ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply