የሊቨርፑል የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የ2023/24 የውድድር አመት የደጋፊዎች የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/TJk6SYEkVytwCuMYgT3gJAAsflzWVkY2vn9q2BsTeeaF2uln7xwkMYF9mEFdoJORy73IlEAGNg-CWUQ06pxk0n6q4GPOT-KH3ZvLdq0K7Ooy6RS5lrD1-0jT7inrgcv_YZW_2LGGBuqGT8X6IB4hJM_-12hYqn-qufECQW6KPLgBife_qBLCMf3wGN5dG4HjYBNK4p_GMZGmeOIjH-p6DF1Us_m_CgHCeEJTwMJG5cuNEycL2ofvQ_KKLdH6n4YW_EOAwcObMLtcmXzw0gCQyyLfwA2caTPbH7YfnyMsPBjdiFvPZFGNjQenlUohaCTrRuBG2jnYME3ivTljKmzYSg.jpg

የሊቨርፑል የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የ2023/24 የውድድር አመት የደጋፊዎች የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርገዋል።

በዚህም መሰረት ግብፃዊው የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ የሊቨርፑል የውድድር ዘመኑ የደጋፊዎች ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።

መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት ባሳለፋቸው ሰባት አመታት የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ሲመረጥ ለአራተኛ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply