የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ሥራ በየጊዜው በሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮች እየተፈተነ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዓመታት በተከሰተው ጦርነት ምክንያት በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና እና የጥናት ሥራ መሥተጓጎሉን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ገልጿል። በዚህ ዓመትም በክልሉ በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ጥናት ለማድረግ መቸገሩን ባለስልጣኑ ገልጿል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው እንዳሉት የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት መጠለያ ሥራ፣ በዘላቂነት ለመጠበቅ፣ ለመንከባከብ እና አስቸኳይ ጥገና የሚያስፈልጋቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply