የላስታ ላሊበላ ፋኖ ከ100,000 ብር በላይ የሚገመት 7 ኩንታል አልባሳት ለዋግህምራ ተፈናቃዮች አበረከተ አማራ ሚዲያ ማዕከል መጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ…

የላስታ ላሊበላ ፋኖ ከ100,000 ብር በላይ የሚገመት 7 ኩንታል አልባሳት ለዋግህምራ ተፈናቃዮች አበረከተ አማራ ሚዲያ ማዕከል መጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የላስታ ላልይበላ ፋኖ_ከላልይበላ 130 ኪ.ሜ አቆራርጦ ሰቆጣ ከተማ በመሄድ ከ100,000 ብር በላይ የሚገመት 7 ኩንታል አልባሳት ለዋግህምራ ሰቆጣ ተፈናቃዮች ካምኘ ተገኝቶ አበርክቷ። በቦታው ተገኝቶ ድጋፉን ያስረከበው ፋኖ ተፈናቃዮቹ ያሉበትን አሳዛኝ ሁኔታ ተገንዝቧል። ተፈናቃዮች በተለይም ህጻናት እና ሴቶች ስለሚበዙበት እና ካሉበት ሁኔታ አንጻር ለተላላፊ በሽታዎች ስለሚጋለጡ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠይቋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply