የላብ አደሮች ተጋድሎ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢንዱስትሪው አብዮት የተስፋፋበት ወቅት ነበር። ለዓመታት የቆየው የእርስ በእርስ ጦርነት ማብቂያ ላይ የነበረችው አሜሪካ ከእርሻ ወደ ኢንዱስትሪ የተሸጋገረችበት ወቅትም ነበር። የኢንዱስትሪ መስፋፋቱ ለበርካታ አሜሪካውያን በሥራ ላይ እንዲሰማሩ መልካም አጋጣሚ ፈጠረ። መሠረታዊ ፍላጎታቸውን ለማሟላት በቀን እስከ 16 ሰዓታት ያለ እረፍት መሥራት ጀመሩ። እስከ አምስት ዓመት የእድሜ ክልል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply