“የሌሎች እምነት እና አስተምህሮን በማንኳሰስ የሚቀርቡ ስብከቶች ሊታረሙ ይገባል” የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “የሃይማኖት አብሮነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ትብብር” በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ መክሯል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንዳሉት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአንዳንድ የሃይማኖት ተቋማት ውስጥ በሚያገለግሉ ሰባኪ ግለሰቦች ምክንያት በአንዳንድ ሃይማኖት ተቋማት መካከል ጤናማ ያልኾነ የፉክክር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply