የሌማት ትሩፋት ላይ የተሻለ ውጤት እየታየ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ።

ሰቆጣ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ መድረክ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩም የብሔረሰብ አስተዳደሩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የወረዳ አስተዳዳሪዎች፣ የእንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ባለሙያዎች እና ተጋባዥ እንግዶች ተሳትፈዋል። በውይይቱም ወረዳዎች በሌማት ትሩፋት ላይ ያከናወኗቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply