“የሌማት ትሩፋት ሥራዎቻችን ዋናው መልዕክት የምግብ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሌማት ትሩፋት ሥራዎቻችን ዋናው መልዕክት የምግብ ሉዓላዊነታችንን ማረጋገጥ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ። ሀገራዊው የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የአንድ ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ዛሬ በሀዋሳ መካሄድ ጀምሯል። የግምገማ መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የሌማት ትሩፋት ሥራዎች እንደ ሀገር ሲጀመሩ አራት ዋና ዋና ዓላማዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply