የሌማት ትሩፋት በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ተደራሽ ሊኾን እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።

እንጅባራ: ሕዳር 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የሌማት ትሩፋት የማስጀመሪያ መርኃ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቻግኒ ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች ፀጋ ቢኖራትም እስካሁን በምግብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply