”የሌማት ትሩፋት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እና ከምግብ ጋር በተያያዘ የሚወጣውን  የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር ፕሮጀክት ነው” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ  ታገሰ ጫፎ የሌማት ትሩፋት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እና ከምግብ ጋር በተያያዘ የሚወጣውን  የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር ፕሮጀክት ነው ብለዋል ፡፡ “ከቤተ ሙከራ እስከ አዝመራ” በሚል በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው የግብርና ሳይንስ ኤክስፖ ዛሬም በሳይንስ ሙዚየም ቀጥሏል። በዛሬው ፕሮግራም የሌማት ትሩፋትን በመተግበር የምግብ ዋስትናችንን እናረጋግጣለን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply