የልማት ሥራዎች እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም፣ ጣና ዳርን የማስዋብ ፕሮጄክት እና በከተማዋ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጄክቶች ከተመለከቷቸው የልማት ሥራዎች መካከል ናቸው፡፡ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በዚህ ዓመት ተጠናቅቀው ለምርቃት መብቃት ያለባቸውን የልማት ሥራዎች ያሉበትን ሁኔታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply