የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ተገቢውን ካሳ በወቅቱ እንዲያገኙ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ለልማት ተነሺዎች መከፈል የነበረበት ካሳ 21 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ቢኾንም እስካሁን ድረስ የተከፈለው 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ብቻ መኾኑ በምክር ቤቱ ቀርቦ ነበር። 12 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ገና ያልተከፈለ ካሳ መኖሩም ተገልጿል። የምክር ቤት አባላቱም የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች አስፈላጊውን የካሳ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply