“የልማት አጀንዳዎችን ስኬታማ ለማድረግ የአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ወሳኝ ነው” የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለ31ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአካል ጉዳተኞች ቀን ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የክልሉ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን መግለጫ ሰጥተዋል። የልማት አጀንዳዎችን ስኬታማ ለማድረግ የአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ወሳኝ እንደኾነ የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፍሬስብሐት ዘገየ ገልጸዋል። በአማራ ክልል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply