የልማት እና የሰላም ማረጋገጥ ሥራው በትኩረት እየተሠራ እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግብዓትን በወቅቱ የማቅረብ ሥራ ተጠናክሮ ሲቀጥል ሕዝቡ ከፀጥታ አካሉ ጋር በመቀናጀት ሰላሙን አስጠብቆ የልማት ጉዞውን እንዲያሳካ እየተደረገ እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ገልጿል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የ2016/17 የምርት ዘመን የሰው ሠራሽ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትን አጠናክሮ መቀጠሉን ነው ያብራራው፡፡ በማጓጓዝ ሂደት ችግሮች እንዳያጋጥሙ የመከላከያ ሠራዊቱ የሚያደርገውን ድጋፍም አጠናክሮ መቀጠሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply