የልማት እና የገቢ አሠባሠብ ሥራዎችን አፈጻጸም ለማሻሻል በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ደብረ ማርቆስ፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት የ10 ወራት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ገምግሟል፡፡ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ በአካባቢው የተከሰተው የሰላም እጦት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን በታቀደው ልክ ማሳካት እንዳይቻል አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሯል ብለዋል፡፡ በችግር ውስጥም ኾኖ አበረታች የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ተግባራትን መፈጸም ተችሏል ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply