ባሕር ዳር:- ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አፈፃፀም እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተደረገ ነው። በአማራ ክልል 13 ነጥብ 7 ቢሊየን ካፒታል የሚያንቀሳቅሱ 13 የልማት ድርጅቶች ይገኛሉ፡፡ የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2016 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ […]
Source: Link to the Post