የልማት ድርጅቶች እያደገ በመጣው የኢንቨስትመንት አማራጭ ተወዳዳሪ እንዲኾኑ እየተሠራ መኾኑን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልማት ድርጅቶች በሀገሪቱ እያደገ በመጣው የኢንቨስትመንት አማራጭ ተወዳዳሪ እንዲኾኑ መንግሥት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገልጸዋል። በአማራ ክልል የሚገኙ የልማት ድርጅቶችን በአንድ በማሰባሰብ ወደ “ሆልዲንግ” ለማምጣት በሚያስችል ጉዳይ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል። በክልሉ የሚገኙ የልማት ድርጅቶች ወቅቱ የሚጠይቀውን አደረጃጀት እና አሠራር እንዲከተሉ ለማድረግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply