“የልማት ድርጅቶች ውድድርን በመፍጠር ትርፋማነታቸውን ማስቀጠል ይጠበቅባቸዋል” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች የተሰጡበት የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ፣ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የልማት ድርጅቶቹ የቦርድና የሥራ አስፈጻሚ መሪዎች ተገኝተዋል። ለውይይት በቀረበው ሪፖርት ድርጅቶቹ ባለፈው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply