“የልማት ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ከአጋር አካላት የሚበጀትን ገንዘብ በአግባቡ መጠቀም ለቀጣይ የጋራ ትብብራዊ ሥራ ወሳኝ ነው” ዶክተር ኃይለማርያም ከፍያለው

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም በተገኘ የበጀት ድጋፍ የሚገነቡ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ሥራ አፈጻጸም አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ፤ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የግብርና ግብዓትን ማሟላት፣የአርሶ አደሮችን የነፍስ ወከፍ ገቢ ከፍ ማድረግ እና የተመጣጠነ የሥርዓተ ምግብን ማሻሻል ላይ ትኩረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply