
የልዩ ሀይል ይፍረስ መባል ችግር ፈጥሯል። መጋቢት 22 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር ልዩ ሀይሉን በተመለከተ አዲስ መረጃ ወጥቷል፡፡ የልዩ ኃይሎች ጉዳይ ከፍ ባለ አሻጥር እየተሰራ ያለ አገር አፍራሽ ተግባር ነው ተብሏል፡፡ እየተጠቀሙበት ያለው በመርህ ደረጃ “ልዩ ኃይል ለአገር ደህንነት አስጊ ስለሆነ መፍረስ አለበት” የሚለውን ነው። አሁን እየሄዱበት ያለው ግን ከመርሁ አኳያ አይደለም። ሙሉ ዘግባውን በዩቲዩቭ ቻናል የመረጃ እወጃ ይከታተሉ! “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post