የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሠልጠኛ ማዕከል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው

የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሠልጠኛ ማዕከል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሠልጠኛ ማዕከል የ33ኛ ዙር መሠረታዊ የኮማንዶ እንዲሁም 10ኛ ዙር መሠረታዊ የልዩ ኃይል እና ፀረ ሽብር ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው።

ሥነ ሥርዓቱም የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ ሌሎች እንግዶች በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡

ተመራቂዎቹ የጠላትን ማዘዣ አጥቅቶ የመመለስ ትርዒት ማሳየታቸውን ከመከላከያ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

The post የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሠልጠኛ ማዕከል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply