
የልደታ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መጋቢት ስምንት ከሰአት በኃላ ስምንት ሰአት ተኩል ላይ ፌዴራል ፖሊስ አቶ ስንታየሁ ቸኮልን የት እንዳደረሰው መልስ እንዲሰጥ እና መጋቢት 12 ደግሞ ፌዴራል ፖሊስ ቀርቦ እንዲከራከር ትእዛዝ ሰጠ! ጠበቃ አቶ ታለማ “ደንበኛዬ አቶ ስንታየሁ ቸኮል የት እንዳደረሱት አላቅም ሃያ ስድስት ቀን አልፎታል ፍርድ ቤትም መቅረብ አልቻለም “የሚል አቤቱታ ካቀረቡ በኃላ ነው ይህ ውሳኔ የተሰጠው! ፌዴራል ፖሊስ የፍርድ ቤቱን መጥሪያ አልቀበልም ብሎ ጠበቃውን እንዳጉላላቸው ሰምተናል! ለስንታየሁ ድምጽ እንሁን!!
Source: Link to the Post