“የልደት በዓልን በላል ይበላ ማክበር የተለየ ስሜት እና ድባብ አለው” የውጭ ሀገር ጎብኝዎች

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወትሮው ምዕራባዊያን ጎብኝዎች እና ሩቅ ምሳራቃዊ አሳሾች ከስፍራው አይርቁም ነበር፡፡ ዓመቱን ሙሉ እንግዳ ነጥፎበት የማያውቀው ላል ይበላ እና አካባቢው በተለይ ደግሞ በወርሃ ታህሳስ መገባደጃ ላይ እንግዶቹ ይበዛሉ፡፡ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በልዩ ድምቀት ከሚከበሩ ሐይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አንዱ ነው፡፡ ከቅርብ ዓመታት በፊት የልደትን በዓል በላል ይበላ ለመታደም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply