
የልጅዎ ጤንነት በእጅዎ ነው።
በተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ ወቅት ከ 5 ዓመት በታች ላሉ ሕጻናት የቫይታሚን ኤ ጠብታ ይሰጣል። የቫይታሚን ኤ ጠብታ ሕጻናት በሽታን የመከላከል አቅማቸው እንዲጎለብትና በዳፍንት በሽታ እንዳይጠቁ ያደርጋል።
ስለሆነም ልጅዎን በአቅራቢያዎ በሚገኝ ጤና ጣቢያ አልያም በጊዜያዊ የክትባት ማዕከላት ይዘው በመገኘት እንዲከተቡ በማድረግ የልጅዎን ጤንነት ይጠብቁ!
Source: Link to the Post