ባሕር ዳር: መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻናት ትምህርት ቤት በሚሄዱበት የመጀመሪያው ቀን የመረበሽ፣ ያልተለመደ ሥሜት፣ ፍርሀት እና የወላጆቻቸው ናፍቆት ይፈትኗቸዋል፡፡ ይኽ አይነቱ ስሜት በሕጻናት ዘንድ የሚጠበቅ እንደኾነም የሥነ-ልቦና ባለሙያው አቶ ሙሉአዳም ታምሩ ይናገራሉ፡፡ ወላጆች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት የሚሔዱ ሕጻናትን በሥነ-ልቦና ማዘጋጀት አለባቸው ብለዋል፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን የትምህርት ቤትን አካባቢ ማለማመድ እና በልጆች አእምሮ ውስጥ መጥፎ […]
Source: Link to the Post