የልፋታቸውን ውጤት እንዳገኙ የቋሪት ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ፡፡

ባሕርዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሞሴ ኃይሉ ቋሪት ወረዳ የዛምቢ ዝጉዳ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደሩ ቀደም ሲል ቀበሌያቸው በደን የተከበበ፣ ማር እንደልብ የሚመረትበት፣ ከብቶች ጠግበው የሚገቡበት፤ መሬቱ ለም በመኾኑነ ምርት የሚታፈስበት እንደነበር ይናገራሉ፡፡ አርሶ አደር ሞሴ እንደሚሉት በአካባቢያቸው ያለው ደን ቀስ በቀስ እየተመነጠረና እየተመናመነ መጥቶ ተራቆተ፡፡ የሰዎች ኑሮ ከመሻሻል ይልቅ በልቶ ለማደር አስቸጋሪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply